እንኳን፡ ወደ፡ ግሎባል፡ በሰላም፡ መጡ። ኣላማችን፡ እርስዎን፡ ወደ፡ስራ፡ ወይንም፡ የትምህርት፡ ዓለም፡ ዉስጥ፡ ማስገባት፡ ነዉ።

በዚህም፡ መሠረት፡ የእርሶን፡ የስራ፡ ልምድ፣እዉቀትና፡ፍላጎት፡ ከግምት ዉስጥ፡ በማስገባት፡ በሚፈልጉት፡ የሥራ፡ መሰክ፡ ከስራ፡ ሰጪ፡ ጋር፡ እናገናኞታለን። ከእኛ፡ ዘንድ፡ በሥራ፡ መፈለግ፡ የረጅም፡ ዓመታት፡ የስራ፡ ልምድ፡ ባላቸዉ፡ ባለሙያዎች፡ እርዳታ፡ ያገኛሉ።

 የእኛን፡ እርዳታ፡ ለማግኘት፡ ያስችልዎ፡ ዘንድ፡ ከታች፡ የተገለጸዉን፡ አድራሻችንን፡ በአርቤትስፎርሜድሊንገን፡ ለሚገኙት፡ ሃንድሌጋሪዎ፡ ያቅርቡ።